ዜና / news

1000027714
የወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ውጤታማ እንቅስቃሴዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ አስፈላጊው እገዛ ይደረጋል አሉ ወይዘሮ ሳህረላ አብዱላሂ!
የወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በሁለንተናዊ የጤናና የህክምና አገልግሎት እያደረጋቸው ያሉ ውጤታማ እንቅስቃሴዎች ይበልጥ እንዲጎለብቱ አስፈላጊው ድጋፍ...
Read More
1000027675
በ2017 በጀት ዓመት በአጠቃላይ የጤናው ዘርፍ አፈጻጸም በላቀ ለፈጸሙ የወረዳ እና ከተማ ጤና ጽ/ቤቶች እውቅና እና ሽልማት ተሰጠ ፡፡
በመግባባት ላይ የተመሰረተ እውቅናና ተጠያቂነት ለጠንካራ የጤና ስርዓት ግንባታ በሚል መሪ ቃል በተካሄደው የጤና ቢሮ ጉባኤ የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የወረዳ እና...
Read More
1000027673
ህብረተሰቡን በማስተባበር በሁሉ አቀፍ ጤና ኬላ እና ሞዴል ማህበረሰብ መድሃኒት ቤት ግንባታ በላቀ ለፈጸሙ እውቅና ተሰጠ ፡፡
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ባካሄደዉ የ2017 በጀት ዓመት ዓመታዊ የሴክተር ጉባዔ ላይ ህብረተሰቡን በማስተባበር በሁሉ አቀፍ ጤና ኬላ እና ሞዴል ማህበረሰብ...
Read More
1000027641
ጠንከራ የጤና ተቋማት ለመገንባት ቅንጅታዊ አሰራሮችን ማጠናከር እንደሚገባ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሸው ጣሰው (ዶ/ር) ገለፁ
መስከረም 24/2018) ”በባለቤትነት ላይ የተመሰረተ እውቅናና ተጠያቂነት ለጠንካራ የጤና ስርዓት ግንባታ” በሚል መሪ ቃል በቡታጅራ ከተማ ለሁለት...
Read More
1000027613
ለውጤታማ የጤና ተግባራት አፈፃፀም ለዘርፉ ባለሙያዎች ዕውቅና መስጠትና በአገልግሎት አሰጣጥ ለሚፈጠሩ ውስንነቶች ተጠያቂነትን በማስፈን የጤናውን ዘርፍ ብልፅግና ማሣደግ እንደሚገባ ተገለፀ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ዓመታዊ የጤና ጉባዔውን እያካሔደ ሲሆን በጉባዔው ላይ የ2017 በጀት ዓመት የጤና ሴክተር ዕቅድ አፈፃፀም ለጉባዔው ተሣታፊዎች...
Read More
1000027607
ለዜጎች ሁለንተናዊ ብልጽግና ማረጋገጥ የጤና ስርዓቱን ማዘመን እንደሚገባ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ገለፀ
(መስከረም 23/2018) ”በባለቤትነት ላይ የተመሰረተ እውቅናና ተጠያቂነት ለጠንካራ የጤና ስርዓት ግንባታ” በሚል መሪ ቃል የክልሉ ጤና ቢሮ...
Read More
1000027606
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ገባኤውን በማካሄድ ላይ ነው ፡፡
‘በባለቤትነት ላይ የተመሰረተ እውቅናና ተጠያቂነት ለጠንካራ የጤና ስርዓት ግንባታ’ በሚል መሪ ቃል በቡታጅራ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል ።...
Read More
1000027590
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ አመታዊ የጤና ጉባኤ በቡታጅራ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል።
ሆሳዕና መስከረም 23/2018 ዓ.ም “በባለቤትነት ላይ የተመሰረተ እውቅናና ተጠያቂነት ለጠንካራ የጤና ስረዓት ግንባታ” በሚል መሪ ሀሳብ የማዕከላዊ...
Read More
1000026691
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ፋሲካ አለሙ በስሩ ካሉ የስራ ኃላፊዎች ጋር የ2018 የእቅድ ግብ ስምምነት ተፈራረመ ፡፡
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮየጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶች እና ግብዓቶች ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በ2018 ዓ/ም በሚሰራቸው ዋና ዋና ተግባራት ላይ የግብ...
Read More
1000025764
የህብረተሰብ ጤና አደጋዎችን እና ወረርሽኞች ለመቆጣጠር በትኩረት እየተሰራ ነው አቶ መሙሽ ሁሴን የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊና የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የህብረተብ ጤና ኢኒስቲትዩት ሳምንታዊ ድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ላይ ውይይት አካሂዷል። ጠንካራ የህብረተሰብ ጤና...
Read More
1000025703
የጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ሀብቴ ገብረሚካኤል በስሩ ካሉ ዳይሬክቶሬቶች ጋር የ2018 በጀት አመት ውጤት ተኮር እቅድ ላይ የግብ ስምምነት ተፈራረሙ ።
የጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ እና የህክምና አገልግሎቶች ዘርፍ ኃላፊ አቶ ሀብቴ ገብረሚካኤል በስሩ ካሉ ዳይሬክቶሬቶች ጋር የ2018 በጀት አመት ውጤት ተኮር እቅድ...
Read More
1000025701
ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር )በ2018 በጀት ዓመት እቅድ ላይ ከክልል ሴክተር መስሪያ ቤት የስራ ኃላፊዎች ጋር የግብ ስምምነት ተፈራረሙ
(ሆሳዕና፣ነሐሴ 15/2017)የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር )በ2018 በጀት ዓመት እቅድ ላይ ከክልል ሴክተር መስሪያ ቤት...
Read More
1 2 3 8
News Ticker