NEWS
ዜና / news
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የዋሽ እና አካባቢ ጤና የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ መካሄድ ጀመረ ፡፡ በበጀት ዓመቱ በሽታ መከላከልን ታሳቢ...
የክልሉ ጤና ቢሮ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት የሆስፒታሎች የዲጂታል መረጃ አያያዝን ስርዓትን የሚያሻሽሉ ዘርፍ ብዙ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑን ተገልጿል...
በሆሳዕና ማዕከል እየተካሄደ በሚገኘው የሁለተኛው መካከለኛው ዘመን የዕድገት እና ኢንቨስትመንት ዕቅድና በጤና ሴክተር ሪፎርም መድረክ ላይ የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ...
(ወራቤ ፣ሰኔ 11/2018) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ካውንስል የምግብ ስርዓት ሽግግር እና ኒውትሬሽንና የቀዳማይ የልጅነት ፍኖተ ካርታ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር...
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የልማት እቅድ ዳይሬክቶሬት የPMT አፈጻጸም በዘርፍና በየዳይሬክቶሬቶች ደረጃ የመረጃ አጠቃቀም ስርዓት ላይ ግምገማ አካሄደ።...
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በጤና ተቋማት ስር ላሉ ባለሙያዎች የPHEM-DHIS2 የተግባር ስልጠና በወራቤ ዩኒቨርሲቲ እየተሰጠ ይገኛል...
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በጤና ጣቢያ ሪፎርም የተዘጋጀ ማስተዋወቂያ መድረክ በሆሳዕና ከተማ አካሂዷል። የክልሉ ጤና ቢሮ...
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ከሰኔ 8 እስከ 12 2018 ዓ/ም ድረስ ክልል አቀፍ የጤና መረጃ እና የዲጂታል ጤና ሳምንትን እያከበረ ይገኛል የጤና ቢሮ...
ቢሮዉ” በጤና መረጃና ዲጂታል ፈጠራዎች ላይ ዘላቂ እንቨስትመንት በማድረግ የጤና ትሩፋቶችን እናሳድግ!” በሚል መሪ ቃል የመረጃ እና ዲጂታል...
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ በተገኙበት የበጀት ዓመቱ የ11 ወራት አፈጻጸም እንዲሁም በክልሉ በ16 ወረዳ እና 32 ጤና ተቋማት...
ድጋፉም፣ የክልሉ ጤና ቢሮ ከክልሉ መንግስት ከኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴርና ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር በግዢ እና በድጋፍ የተደረገ መሆኑ ተመላክቷል ፡፡ የክልሉ...
እንጄንዴር ሄልዝ ኢትዮጵያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በ2ኛ ዓመት ማስፋፊያ መርሃ ግብር የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት አካሄደ ፡፡ “Integrated...
News Ticker
የተሻሻለው የጤና ኤክስቴንሽን ፍኖተ ካርታ በመተግበራችን የበሽታ መከላከል ስራችን አክሞ የማዳን አቅማችን እንዲሻሻል አድርጓል አቶ ሳሙኤል ዳርጌ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የዋሽ እና አካባቢ ጤና የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ መካሄድ ጀመረ ፡፡ በበጀት ዓመቱ በሽታ መከላከልን ታሳቢ...
July 4, 2026
የመረጃ እና የዲጂታል ስርዓት ለማሻሻል የሚያግዙ 185 ኮምፒተሮችን በክልሉ ለሚገኙ ሆስፒታሎች ድጋፍ ተደረገ ፡፡
የክልሉ ጤና ቢሮ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት የሆስፒታሎች የዲጂታል መረጃ አያያዝን ስርዓትን የሚያሻሽሉ ዘርፍ ብዙ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑን ተገልጿል...
June 29, 2026
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የሁለተኛው መካከለኛው ዘመን የዕድገት እና ኢንቨስትመንት ዕቅድና በጤና ሴክተር ሪፎርም ላይ የሚደረግ ሀገር አቀፍ ስልጠና መድረክ ዛሬም ቀጥሎ እየተካሄደ ነው ።
በሆሳዕና ማዕከል እየተካሄደ በሚገኘው የሁለተኛው መካከለኛው ዘመን የዕድገት እና ኢንቨስትመንት ዕቅድና በጤና ሴክተር ሪፎርም መድረክ ላይ የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ...
June 27, 2026
ጤናማ እና አምራች ዜጋ ለመፍጠር በህጻናት ቀዳማዊ የልጅነት ዘመን ላይ በትኩረት መስራት ተገቢ ነው:-ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)
(ወራቤ ፣ሰኔ 11/2018) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ካውንስል የምግብ ስርዓት ሽግግር እና ኒውትሬሽንና የቀዳማይ የልጅነት ፍኖተ ካርታ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር...
June 20, 2026
በክልሉ ወቅታዊና ጥራቱን የጠበቀ መረጃን በመጠቀም የዉሳኔ አሰጣጥን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለፀ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የልማት እቅድ ዳይሬክቶሬት የPMT አፈጻጸም በዘርፍና በየዳይሬክቶሬቶች ደረጃ የመረጃ አጠቃቀም ስርዓት ላይ ግምገማ አካሄደ።...
June 20, 2026
የክልሉን ህብረተሰብ ከወረርሽኝ እና ከተለያዩ የጤና ስጋቶች አስቀድሞ ለመከላከል ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን የክልሉ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በጤና ተቋማት ስር ላሉ ባለሙያዎች የPHEM-DHIS2 የተግባር ስልጠና በወራቤ ዩኒቨርሲቲ እየተሰጠ ይገኛል...
June 20, 2026
በጤና ጣቢያዎች ላይ የሚሰጡ አገልግሎቶችን በማሳደግ ጥራት ያለው የጤና ተደራሽነትን ለማረጋገጥ ወሳኝ ነው ተባለ።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በጤና ጣቢያ ሪፎርም የተዘጋጀ ማስተዋወቂያ መድረክ በሆሳዕና ከተማ አካሂዷል። የክልሉ ጤና ቢሮ...
June 20, 2026
በቴክኖሎጂ የተደገፈ የመረጃ ስርዓታችንን በማጠናከር የተጀመሩ ስራዎችን ማስቀጠል እንደሚገባ ተመላከተ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ከሰኔ 8 እስከ 12 2018 ዓ/ም ድረስ ክልል አቀፍ የጤና መረጃ እና የዲጂታል ጤና ሳምንትን እያከበረ ይገኛል የጤና ቢሮ...
June 16, 2026