በሚኒስቴር ዴኤታው የሚመራዉ ልዑክ በሺንሽቾ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በመገኘት የሆስፒታሉን አገልግሎት አሰጣጥና የሥራ እንቅስቃሴን በተመለከተ የመስክ ምልከታ አድርገዋል።የልዑካን ቡድኑ አባላት ወደ አካባቢው ሲደርሱ የክልሉና የዞኑ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል አድርገውላቸዋል።