ዜና / news

1000023984
የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎችን መረጃ በፍጥነትና በተደራጀ መልኩ ለመሰብሰብና ለመተንተን የሚያስችል የዲጂታል ስርዓት ለመዘርጋት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለጸ።
የ3ኛ ዙር የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች የተጋላጭነት ልየታ አስመልክቶ በዘርፉ ለሚሰሩ ባለሙያዎች በሆሳዕና ከተማ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና በዛሬው ዕለት ተጠናቋል።...
Read More
1000023764
የቴክኖሎጂ አሰራር ስርዓትን በመከተል ድንገተኛ የጤና አደጋዎች ተጋላጭነት ስጋትን ለማስቀረት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ ፡፡
ሶስተኛው ዙር የክልሉ ጤና ቢሮ ህብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት የ2018 በጀት ዓመት የድንገተኛ ጤና አደጋዎች የተጋላጭነት ስጋት ልየታ ላይ ያተኮረ ስልጠና ለሀዲያ...
Read More
1000023753
በመድሃኒት እና የህክምና መሳሪያ አቅርቦት ማሻሻል ላይ የተገኙ ውጤቶችን ለማስቀጠል በየደረጃው ያለ አመራር ቁርጠኝነት ወሳኝ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ ገለጹ ፡፡
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ የመድኃኒት እና ህክምና መሳሪያዎች ዳይሬክቶሬት የ2017 በጀት ዓመት ተግባራት አፈፃፀም ግምገማ ተካሄደ ፡፡ የክልሉ...
Read More
1000023741
በበጀት ዓመቱ በክልሉ ጥራቱን የጠበቀ የመድሀኒት እና የህክምና መሳሪያዎችን ተደራሽ ለማድረግ የተሰራው ስራ ውጤታማ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ገለፀ ፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የመድኃኒት እና ህክምና መሳሪያዎች ዳይሬክቶሬት የ2017 በጀት ዓመት ተግባራት አፈፃፀም ዓመታዊ የምክክር መድረክ በወራቤ ከተማ...
Read More
1000023600
በተቀናጀ ጤና ዘመቻ በተሰሩ ሥራዎች የሚታይ ለውጥ መመዝገቡን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ።
ቢሮው በበጀት ዓመቱ በተቀናጀ ዘመቻ የተከናወኑ ተግባሮች ግምገማና እውቅና የመስጠት መድረክ በሆሳዕና ከተማ አካሂዷል። በመድረኩ የተገኙት የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል...
Read More
1000023583
የእናቶችና የጨቅላ ህጻናት ሞት ለመቀነስና ጤና ለማሻሻል ሁሉም ባለድርሻ አካላት በቅንጅት መሥራት አለባቸው ተባለ።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የእናቶች ጤና አገልግሎት አፈጻጸም ግምገማና የእናቶች ጤና ማስፈጸሚያ ሰነዶች ማስተዋወቂያ መድረክ በሆሳዕና...
Read More
1000023582
በክልሉ የመድኃኒት ቁጥጥር ስራን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሳደግ የተቀመጠውን ስታንዳር በተገቢዉ መተግበር እንደሚገባ ተጠቆመ
የማዕ/ ኢት/ ክልል ጤና ቢሮ የጤናና ጤና ነክ አገልግሎትቶች እና ግብአቶች ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የ2017 በጀት ዓመት የአፈፃፀም ግምገማ የማጠቃለያ መድረክ...
Read More
1000023574
በጤናው ዘርፍ ጥራትና ደህንነት በማረጋገጥ የህዝብ ተጠቃሚነትን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተመላከተ
(ሆሳዕና፣ሰኔ 27/2017)የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶችና ግብዓቶች ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን አመታዊ ስራ አፈጻጸም ላይ ያተኮረ...
Read More
1000023563
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ክብካቤ አሃድ ውጤታማነት መረባረብ እንደሚገባ ገለጸ።
(ሆሳዕና ፡ሰኔ 26/2017 )የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በቡታጅራ ከተማ ያዘጋጀው የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ክብካቤ...
Read More
1000023490
በክልሉ በማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አገልግሎት በተሰሩ ሞዴል ስራዎች ላይ የፌደራል እና የተለያየ ክልል ልዑካን በተገኙበት የልምድ ልውውጥ ተካሄደ ፡፡
የማዕከላዊ ኢትዮጽያ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ በማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አገልግሎት በተሰሩ ሞዴል ስራዎች ላይ የፌደራል እና የአራት ክልል ልዑካን በተገኙበት...
Read More
1000023488
የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ በጤናው ዘርፍ የሚሰሩ የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎትን በበጎ ፈቃድ ደም በመለገስ አስጀምረዋል ፡፡
በክልሉ ጤና ቢሮ በክረምት ወራት በጤናው ዘርፍ የህብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎቶች በማቀድ ወደ ስራ ተገብቷል ፡፡ የቢሮ...
Read More
1000023487
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ አሃድ የንቅናቄ መድረክ መካሄድ ጀመረ።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ነው የንቅናቄ መድረኩን በቡታጅራ ከተማ እያካሄደ ያለው።የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል...
Read More
1 2 3 6
News Ticker