ዜና / news

photo_2025-04-25_21-37-13
የህብረተሰቡን የጤና አገልግሎት ተደራሽነትና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በተሰሩ ሥራዎች ለውጦች መመዝገቡን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ ገለጹ ።
ኃላፊው ይህን ያሉት የ2017 ዓ/ም 9 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት በተደረገበት ወቅት ነው። የ9 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት የቀረበው ሁሉም...
Read More
sami origional
በክልሉ ጤና ቢሮ ጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶች እና ግብዓቶች ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የ2017 በጀት ዓመት የጤና ቁጥጥር ስራዎች ለማሻሻል ከባለድርሻ አካላት ጋር የንቅናቄ መድረክ በወልቂጤ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው ፡ ፡
በመድረኩ የመክፈቻ እና የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የማዕከላዊ ኢትዮጽያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ ካስተላለፉት መልዕክቶች ዋና ዋናዎቹ...
Read More
anteneh original
የጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶችና ግብዓቶችን ጥራት ለማረጋገጥ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎችን ማጠናከር ይገባል። አቶ አንተነህ ፈቃዱ-የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር
(ሆሳዕና፣ መጋቢት 14/2017 ዓ/ም) የክልሉ ጤና ቢሮ ጤናና ጤና-ነክ አገልግሎቶችና ግብአቶች ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የ2017 በጀት ዓመት የጤና ቁጥጥር ስራ...
Read More
Mamush and Ashu
የወባ በሽታን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ባለድርሻ አካላት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳላቸው የማዕከላዊ ኢትዮጽያ ክልል ጤና ቢሮ ገለጸ ፡፡
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የወባ በሽታን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በሚደረጉ ተግባሮች ዙሪያ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን ገምግሟል፡፡ የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል...
Read More
ayile news
የማህበረሰቡን ሁሉ አቀፍ የጤና ተጠቃሚነት በሚፈለገዉ ደረጃ ለማረጋገጥ ትክክለኛና የተደራጀ መረጃን ተደራሽ ማድረግ እንደሚገባ ተጠቆመ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የጤና ልማት እቅድና ኢኮኖሚ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የ2017ዓ/ም የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ እያካሄደ ይገኛል...
Read More
Mamush new
መጋቢት 9/2017 ዓ/ም ወራቤ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህብረተሰብ ጤና ላይ የድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ ስራ አፈጻጸም ተገመገመ ፡፡ በክልሉ በበሽታዎች ላይ በተደረገ ሳምንታዊ የቅኝት...
Read More
Dr Meknew news
መከላከል ላይ ትኩረት ያደረገው የጤና ፖሊሲ አክሞ ማዳንን ጨምሮ እየሰራ ነው፦ ዶ/ር መቅደስ ዳባ
ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ከህዝብ ለተጠየቁ ጥያቄዎች ሚኒስትሮች የሚመልሱበትን “እውነት ነው? ሐሰት” የተሰኘ መድረክ አዘጋጅቷል፡፡ የኢፌዴሪ...
Read More
Dr endashaw new4
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ዶ/ር እንዳሸው ጣሰው በዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ተገኝተው የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎችን አወያዩ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎችን ያወያዩት ክልሉ ባዘጋጀው አመታዊ የጤና ኤክስቴንሽን ፌስቲቫል ላይ ተገኝተው ነው፡፡ አምራች ኃይል ለመፍጠር የዜጎችን...
Read More
HE
በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል ጤና ቢሮ ዓመታዊ የጤና ኤክስቴንሽን ፌስትቫል በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።
የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስትር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በመድረኩ ላይ ባደረጉት ንግግር በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል በጤናው ዘርፍ አየተከናወኑ ያሉ ተግባራቶች ለውጥ...
Read More
Dr endashaw new
ርዕሰ መስተዳድር ክቡር ዶ/ር እንዳሸው ጣሰው እና የጤና ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር መቅደስ ዳባ በጤና ቢሮ የተዘጋጀውን የፎቶ አውደ-ርዕይ መርቀው ከፈቱ፡፡
የፎቶ አውደ ርዕዩ በጤና ቢሮ የተከናወኑ አበይት ጉዳዮችን የዳሰሰ ነው፡፡ ክልሉ የወባ በሽታን ለመከላከል ያደረጋቸው ንቅናቄዎች፣ ማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን...
Read More
new
በጤና ሚኒስትር ሚኒስትር በዶክተር መቅደስ ዳባ የተመራው ሉዑካን ቡድን በማዕከላዊ ኢትዮጽያ ክልል የሚገኙ የጤና ተቋማት ጉብኝት አካሂዷል ፡፡
የጤና ሚኒስትር ከፍተኛ አመራሮች የተሳተፈበት የልዑካን ቡድን በክልሉ በጉራጌ እና በሀዲያ ዞኖች የሚገኙ ከጤና ኬላ እስከ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በመዘዋወር...
Read More
Dr endasha and Dr mekdes
በክልሉ በጤናው ዘርፍ የተመዘገበው ለውጥ በተጨባጭ የሚታይ ነው” የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ
በማእከላዊ ኢትዮጵያ የመስክ ጉብኝት እያደረገ የሚገኘው የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ልኡካን ቡድን ከክልሉ ርእስ መስተዳድር ዶ/ር እንደሻው ጣሰው ጋር ተወያይቷል፡፡...
Read More
1 2 3
News Ticker