ህብረተሰቡን በማስተባበር በሁሉ አቀፍ ጤና ኬላ እና ሞዴል ማህበረሰብ መድሃኒት ቤት ግንባታ በላቀ ለፈጸሙ እውቅና ተሰጠ ፡፡

  • Post last modified:October 5, 2025

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ባካሄደዉ የ2017 በጀት ዓመት ዓመታዊ የሴክተር ጉባዔ ላይ ህብረተሰቡን በማስተባበር በሁሉ አቀፍ ጤና ኬላ እና ሞዴል ማህበረሰብ መድሃኒት ቤት ግንባታ በላቀ ለፈጸሙ ዞን እና ልዩ ወረዳ አስተዳዳሪዎች እውቅና ተበርከተላቸው ፡፡

እውቅናና ሽልማቱን ርዕስ መስትዳድር ክቡር ዶ/ር እንዳሻዉ ጣሰው አማካኝነት ተበርክቶላቸዋል ፡፡