የተሻሻለው የጤና ኤክስቴንሽን ፍኖተ ካርታ በመተግበራችን የበሽታ መከላከል ስራችን አክሞ የማዳን አቅማችን እንዲሻሻል አድርጓል አቶ ሳሙኤል ዳርጌ

  • Post last modified:July 4, 2026

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የዋሽ እና አካባቢ ጤና የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ መካሄድ ጀመረ ፡፡ በበጀት ዓመቱ በሽታ መከላከልን ታሳቢ ያደረገ የዋሽ እና አካባቢ ጤና ፕሮግራማችን ባለ ድርሻ አካላትን በማስተባበር በተሻለ መፈጸም መቻሉን የክልሉ…

Continue Readingየተሻሻለው የጤና ኤክስቴንሽን ፍኖተ ካርታ በመተግበራችን የበሽታ መከላከል ስራችን አክሞ የማዳን አቅማችን እንዲሻሻል አድርጓል አቶ ሳሙኤል ዳርጌ

የመረጃ እና የዲጂታል ስርዓት ለማሻሻል የሚያግዙ 185 ኮምፒተሮችን በክልሉ ለሚገኙ ሆስፒታሎች ድጋፍ ተደረገ ፡፡

  • Post last modified:June 29, 2026

የክልሉ ጤና ቢሮ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት የሆስፒታሎች የዲጂታል መረጃ አያያዝን ስርዓትን የሚያሻሽሉ ዘርፍ ብዙ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑን ተገልጿል ፡፡ ቢሮው ከጤና ሚኒስቴር ያገኘውን የኮምፒተር ድጋፍ በክልሉ ለሚገኙ የስራ ሆስፒታሎች የአገልግሎት ጥራትን ለማሻሻል እና የመረጃ አያያዝን…

Continue Readingየመረጃ እና የዲጂታል ስርዓት ለማሻሻል የሚያግዙ 185 ኮምፒተሮችን በክልሉ ለሚገኙ ሆስፒታሎች ድጋፍ ተደረገ ፡፡

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የሁለተኛው መካከለኛው ዘመን የዕድገት እና ኢንቨስትመንት ዕቅድና በጤና ሴክተር ሪፎርም ላይ የሚደረግ ሀገር አቀፍ ስልጠና መድረክ ዛሬም ቀጥሎ እየተካሄደ ነው ።

  • Post last modified:June 27, 2026

በሆሳዕና ማዕከል እየተካሄደ በሚገኘው የሁለተኛው መካከለኛው ዘመን የዕድገት እና ኢንቨስትመንት ዕቅድና በጤና ሴክተር ሪፎርም መድረክ ላይ የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ ተገኝተው ለተሳታፊዎች ማብራሪያ እና ገለጻ አድርገዋል ፡፡ የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ…

Continue Readingማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የሁለተኛው መካከለኛው ዘመን የዕድገት እና ኢንቨስትመንት ዕቅድና በጤና ሴክተር ሪፎርም ላይ የሚደረግ ሀገር አቀፍ ስልጠና መድረክ ዛሬም ቀጥሎ እየተካሄደ ነው ።

ጤናማ እና አምራች ዜጋ ለመፍጠር በህጻናት ቀዳማዊ የልጅነት ዘመን ላይ በትኩረት መስራት ተገቢ ነው:-ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)

  • Post last modified:June 20, 2026

(ወራቤ ፣ሰኔ 11/2018) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ካውንስል የምግብ ስርዓት ሽግግር እና ኒውትሬሽንና የቀዳማይ የልጅነት ፍኖተ ካርታ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በሆሳዕና ከተማ እየተካሔደ ነው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር )እንደገለጹት የምግብ ስርዓት ሽግግርና ፍኖተ ካርታ…

Continue Readingጤናማ እና አምራች ዜጋ ለመፍጠር በህጻናት ቀዳማዊ የልጅነት ዘመን ላይ በትኩረት መስራት ተገቢ ነው:-ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)

በክልሉ ወቅታዊና ጥራቱን የጠበቀ መረጃን በመጠቀም የዉሳኔ አሰጣጥን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለፀ

  • Post last modified:June 20, 2026

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የልማት እቅድ ዳይሬክቶሬት የPMT አፈጻጸም በዘርፍና በየዳይሬክቶሬቶች ደረጃ የመረጃ አጠቃቀም ስርዓት ላይ ግምገማ አካሄደ። የቢሮው የጤና ልማት ዕቅድ ክትትል ግምገማ እና ግብረመልስ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አይሌ ለማ በዚህ ወቅት እንደተናገሩት ወቅታዊና ጥራቱን…

Continue Readingበክልሉ ወቅታዊና ጥራቱን የጠበቀ መረጃን በመጠቀም የዉሳኔ አሰጣጥን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለፀ

የክልሉን ህብረተሰብ ከወረርሽኝ እና ከተለያዩ የጤና ስጋቶች አስቀድሞ ለመከላከል ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን የክልሉ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ

  • Post last modified:June 20, 2026

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በጤና ተቋማት ስር ላሉ ባለሙያዎች የPHEM-DHIS2 የተግባር ስልጠና በወራቤ ዩኒቨርሲቲ እየተሰጠ ይገኛል የክልሉ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ይሬክተር አቶ ማሙሽ ሁሴን ስልጠናዉን ባስጀመሩበት ወቅት ላይ እንደገለፁትክልሉን ከወረርሽኝ እና ከተለያዩ የጤና ስጋቶች…

Continue Readingየክልሉን ህብረተሰብ ከወረርሽኝ እና ከተለያዩ የጤና ስጋቶች አስቀድሞ ለመከላከል ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን የክልሉ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ

በጤና ጣቢያዎች ላይ የሚሰጡ አገልግሎቶችን በማሳደግ ጥራት ያለው የጤና ተደራሽነትን ለማረጋገጥ ወሳኝ ነው ተባለ።

  • Post last modified:June 20, 2026

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በጤና ጣቢያ ሪፎርም የተዘጋጀ ማስተዋወቂያ መድረክ በሆሳዕና ከተማ አካሂዷል። የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊና የህክምና አገልግሎቶች ዘርፍ ኃላፊ አቶ ሀብቴ ገ/ሚካኤል በዚህ ጊዜ እንዳሉት፦ በጤና ጣቢያዎች ላይ የሚሰጡ…

Continue Readingበጤና ጣቢያዎች ላይ የሚሰጡ አገልግሎቶችን በማሳደግ ጥራት ያለው የጤና ተደራሽነትን ለማረጋገጥ ወሳኝ ነው ተባለ።

በቴክኖሎጂ የተደገፈ የመረጃ ስርዓታችንን በማጠናከር የተጀመሩ ስራዎችን ማስቀጠል እንደሚገባ ተመላከተ

  • Post last modified:June 16, 2026

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ከሰኔ 8 እስከ 12 2018 ዓ/ም ድረስ ክልል አቀፍ የጤና መረጃ እና የዲጂታል ጤና ሳምንትን እያከበረ ይገኛል የጤና ቢሮ ሀላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ እለቱን በማስመልከት በሰጡት መግለጫ እንደተናገሩት በቴክኖሎጂ የተደገፈ የመረጃ ስርዓታችንን…

Continue Readingበቴክኖሎጂ የተደገፈ የመረጃ ስርዓታችንን በማጠናከር የተጀመሩ ስራዎችን ማስቀጠል እንደሚገባ ተመላከተ