በጤናው ሴክተር እምርታዊ ለውጥ ለማምጣት የጤና አመራሮችን በስልጠና ማብቃት ያስፈልጋል፦ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ
( ጥር 14/2018) ''ጠንካራ የአመራር ግንባታ ለውጤታማ የጤና ስርዓት'' በሚል መሪ ቃል የመጀመሪያ ዙር የጤናው ዘርፍ አመራር አቅም ማጎልበቻ ስልጠና በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ እየተሰጠ ነው። በስልጠናው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ የጤና ልማት…

