በ2030 የዲጂታል ኢትዮጵያ እቅድን በክልሉ የጤናው ዘርፍ ለማሳካት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ ገለጹ ፡፡
ቢሮዉ" በጤና መረጃና ዲጂታል ፈጠራዎች ላይ ዘላቂ እንቨስትመንት በማድረግ የጤና ትሩፋቶችን እናሳድግ!" በሚል መሪ ቃል የመረጃ እና ዲጂታል ጤና ሳምንት ከሰኔ 8/2018 ዓ/ም ጀምሮ ለተከታታይ 5 ቀናት በተለያዩ ዝግጅቶች መከበር ጀምሯል ። የጤና ቢሮ ሀላፊ አቶ ሳሙኤል…

