የ2017 ዓ.ም የጤና ቁጥጥር ስራዎች አፈጻጸም አበረታች ውጤቶች የታዩበት ዓመት እንደነበር የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶችና ግብዓቶች ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ።
በክልሉ ጤና ቢሮ ጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶችና ግብዓቶች ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ፋሲካ አለሙ የባሉሙያ የሙያ ፈቃድ አሰጣጥን በማዘመን (Online) በማስጀመር ለጤና ባለሙያዎች የሙያ ምዝገባ ፍቃድ አዲስ መስጠትና ነባር ማደስ፣የጤናና ጤና ነክ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት…

