በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የተቀናጀ የኩፍኝ መከላከያ ክትባት ዘመቻ (የጤና ዘመቻ) ክልላዊ ማስጀመሪያ ፕሮግራም በሀላባ ዞን በዌራ ዲጆ ወረዳ ኡዳና ጤና ጣቢያ እየተካሄደ ነው
ግንቦት 6/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የተቀናጀ የኩፍኝ መከላከያ ክትባት ዘመቻ (የጤና ዘመቻ) ክልላዊ ማስጀመሪያ ፕሮግራም በሀላባ ዞን በዌራ ዲጆ ወረዳ ኡዳና ጤና ጣቢያ እየተካሄደ ይገኛል።በማስጀመሪያ ፕሮግራም ላይ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮው ምክትል ሀላፊና ፕሮግራም…

