የክልሉ መንግስት ለጤናው ዘርፍ በሰጠው ልዩ ትኩረት የህዝብ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ አስችሎታል – የጤና ሚኒስቴር
(ሆሳዕና ፣የካቲት 23/2017) የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን ጉመር ወረዳ የእንጃፎ መሰረታዊ ጤና ኬላ እና ሞዴል የቤተሰብ መንደር ምልከታ አድርገዋል የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በጉራጌ ዞን ጉመር ወረዳ በጤና ኬላዎች እየተሰጠ…
(ሆሳዕና ፣የካቲት 23/2017) የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን ጉመር ወረዳ የእንጃፎ መሰረታዊ ጤና ኬላ እና ሞዴል የቤተሰብ መንደር ምልከታ አድርገዋል የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በጉራጌ ዞን ጉመር ወረዳ በጤና ኬላዎች እየተሰጠ…
(ሆሳዕና፤ የካቲት 23/2017 የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ እና ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የወልቂጤ ጤና ጣቢያ የአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ምልከታ እያደረገ ይገኛሉ። ሚኒስትሯ እና በእርሳቸው የተመራ ልኡክ በወልቂጤ ጤና ጣቢያ የነፍሰ ጡር እናቶች ማቆያ ፣የድህረ…
(ሆሳዕና ፣የካቲት 23/2017 ) የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስትር መቅደስ ዳባ( ዶ/ር ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሚኖራቸው የስራ ቆይታ በተለያዩ ዞኖች የጤና ተቋማትን የአገልግሎት አሰጣጥ እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ጉብኝት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል። በጤና ሚኒስትሯ የተመራው ልኡክ ወልቂጤ ከተማ…
"ውጤታማ የጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም ትግበራ ለብልፅግናችን!" በሚል መሪ ሃሳብ በክልሉ ጤና ቢሮ መካሄድ በጀመረው መርሃ ግብር የቢሮው ከፍተኛ አመራሮች የዞንና የልዩ ወረዳ ጤና መምሪያ ኃላፊዎችን ጨምሮ የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ…
የጤና ሴክተር የጋራ የምክክር (ጂ ኤስ ሲ) መድረክ በሳጃ ከተማ ማካሄዱን የማ/ኢት/ክ/መ/ጤና ቢሮ ገልጿል። በበጀት አመቱ በመጀመሪያው ሩብ አመት በጤናው ሴክተር ትኩረት ተሰጥቶ የተከናወኑ ተግባራት እና በቀጣይ ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ውጤቶችን ለማስመዝገብ ባለድርሻ አካላት ተቀራርበው ሊሰሩ እንደሚገባ…
በሥራ ቦታ ለአእምሮ ጤና ቅድምያ የምንሰጥበት ጊዜ ነው" በሚል መሪ ቃል የአለም አእምሮ ጤና ቀን ! በወራቤ ኮምፕሬሄንሲብ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ዉስጥ መከበሩም ታውቋል። አቶ ሌልሳ አማኑኤል የጤና ሚንስትር ሚንስተር ዴኤታ ከፍተኛ አማካሪ በዉይይት መድረኩ ላይ እንደተናገሩት ጤናማና…
የ"BIG Catch up" የክትባት ዘመቻ አፈጻጸም ግምገማ በዛሬው ዕለት ከባለድርሻ አካላት ጋር በሆሳዕና ከተማ እያካሄደ መሆኑን የማ/ኢት/ክ/መ/ጤና ቢሮ ገልጿል። የቢሮው ምክትል ኃላፊና የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ ኃላፊ አቶ አሸናፊ ጴጥሮስ ክትባት ጀምረው ያቋረጡ እና ምንም ክትባት ያላገኙ ህጻናትን…
የአለም የአዕምሮ ጤና ቀን"በሥራ ቦታ ለአዕምሮ ጤና ቅድሚያ የምንሰጥ ጊዜ ነው" በሚል መሪ ቃል የሚከበር መሆኑም ታውቋል። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር፣ የስነ አዕምሮ የጤና ችግር በሁሉም የዕድሜ ክልል…