የክልሉ መንግስት ግዙፍ የልማት ፕሮጀክቶችን የመፈጸም ግብ አስቀምጦ እየሰራ ነው – ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር )
(ሆሳሳዕና፣ሚያዚያ 28/2017)በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምስራቅ ጉራጌ ዞን የተገነቡ ልዩ ልዩ የልማት ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር ) እንደገለጹት ባለፉት ሰባት ዓመታት የህዝብ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ዘርፈ ብዙ የልማት ስራዎች እየተተገበሩ…

