“ከወሊድ ጋር በተያያዘ የሚከሰቱ ችግሮችን ለመቀነስ የቅደመወሊድ ክትትሎችን መጨመር እና የጤና ተቋማትን ማዘመን ያስፈልጋል “ – የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ
የእናቶች፣ ህፃናት እና ወጣቶች ጤና የእቅድ አፈፃፀም “ፈጠራዎችን መተግበር እና ማዝለቅ ለላቀ የእናቶች፣ የህጻናት እና ወጣቶች ጤና “ በሚል መሪ ቃል በአርባ ምንጭ ከተማ እየተገመገመ ይገኛል። የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ መድረኩን ሲከፍቱ እንደተናገሩት ከወሊድ ጋር በተያያዘ…