ጠንከራ የጤና ተቋማት ለመገንባት ቅንጅታዊ አሰራሮችን ማጠናከር እንደሚገባ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሸው ጣሰው (ዶ/ር) ገለፁ
መስከረም 24/2018) ''በባለቤትነት ላይ የተመሰረተ እውቅናና ተጠያቂነት ለጠንካራ የጤና ስርዓት ግንባታ'' በሚል መሪ ቃል በቡታጅራ ከተማ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የነበረው የክልሉ ጤና ቢሮ አመታዊ የጤና ጉባኤ ተጠናቋል። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሸው ጣሰው (ዶ/ር) እንደተናገሩት…

