ከክልሉ ጤና ቢሮ የተመራው ቡዱን ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር የማህበረሳብ አቀፍ ጤና መድህን ተግበር ገምግሞ ግብረ መልስ ሰጠ ፡፡
በክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ፋሲካ አለሙ የተመራው ቡዱን በሶስተኛ ቀን ድጋፉ በቁሊቶ ከተማ አስተዳደር የማህበረሳብ አቀፍ ጤና መድህን አፈጻጸም በመገምገም ግብረ መልስ ሰጥቷል ። በከተማ አስተዳደር ደረጃ እየተሰራ ያለው ጤና መዲን ተግበር የነዋሪውን አቅም መሰረት…

