የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አንተነህ ፈቃዱ እና የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሳሮ አብደላ የክልሉ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ላቦራቶሪ ምርመራ አገልግሎት መርቀው በይፋ ሥራ አስጀመሩ።
ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎቹ የክልሉ ጤና ቢሮ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ላቦራቶሪ አገልግሎት በይፋ ሥራ ያስጀመሩት በወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተገኝተው ነው። በዕለቱም የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተደድር፣ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አንተነህ ፈቃዱ፣ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና…