በክልሉ በማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አገልግሎት በተሰሩ ሞዴል ስራዎች ላይ የፌደራል እና የተለያየ ክልል ልዑካን በተገኙበት የልምድ ልውውጥ ተካሄደ ፡፡
የማዕከላዊ ኢትዮጽያ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ በማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አገልግሎት በተሰሩ ሞዴል ስራዎች ላይ የፌደራል እና የአራት ክልል ልዑካን በተገኙበት የልምድ ልውውጥ ተካሄደ ፡፡ በልምድ ልውውጡ ላይ ከፌደራል ጤና መድህን ኤጀንሲ፣ ከሲዳማ ክልል ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣…

