በክልሉ ከ700 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የጤና ተቋማት ግንባታ እየተከናወነ ነው
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ700 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የጤና ተቋማት ግንባታና ማስፋፊያ እየተከናወነ ይገኛል።የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በክልሉ የጤና ተቋማት ተደራሽነትን ለማረጋገጥና አገልግሎቱን ለማሻሻል ከ97 በላይ አዲስ የጤና ተቋማት ግንባታ፣ ጥገናና…
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ700 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የጤና ተቋማት ግንባታና ማስፋፊያ እየተከናወነ ይገኛል።የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በክልሉ የጤና ተቋማት ተደራሽነትን ለማረጋገጥና አገልግሎቱን ለማሻሻል ከ97 በላይ አዲስ የጤና ተቋማት ግንባታ፣ ጥገናና…
የከምባታ ዞን ጤና መምሪያ የሆስፒታል ሥራ አመራር ቦርድ አሠራርና የአደራጃጀት መመሪያዎች ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ እና የዞኑ ሆስፒታሎች የ2017 በጀት ዓመት የ11 ወራት እቅድ ክንውን አፈጻጸም ግምገማ መድረክ አካሂዷል።በመድረኩም የሆስፒታል ሥራ አመራር ቦርድ አሠራርና አደራጃጀት መመሪያ…
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የህክምና አገልግሎቶች ዘርፍ የሥራ ክፍሎች የ2017 በጀት ዓመት የ10 ወራት አፈጻጸም ግምገማና የ2018 እቅድ ዝግጅት መወያያ መድረክ በሆሳዕና ከተማ ተካሂዷል።የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትልና የህክምና አገልግሎቶች ዘርፍ ኃላፊ አቶ ሃብቴ ገ/ሚካኤል በዚህ ጊዜ…
የኢትዮጽያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለማዕከላዊ ኢትዮጽያ ክልል ጤና ቢሮ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩነት ድጋፍ አደረገ ፡፡የኢትዮጽያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ጌታቸው ቶሌራ እና ቡድናቸው በማዕከላዊ ኢትዮጽያ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በመገኘት የተለያዩ ድጋፎችን አድርገዋል ፡፡በጉብኝቱ…
የማዕከላዊ ኢትዮጽያ ክልል ጤና ቢሮ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በጤና መረጃ አስተዳደር ቅመራ እና ተንተና ላይ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጥቷል ፡፡በከቅም ግንባታ ስልጠናው ከክልሉ ጤና ቢሮ ፣ ከህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ፣ ዩኒቨርሲቲ እና ኮሌጅ የተውጣጡ ባለሙያዎች ተሳትፈዋል ፡፡…
ግንቦት -7-2017ዓ.ምበክልሉ በሁሉም የጤና ተቋማትና ሆስፒታሎች ውይይት የተደረገ ሲሆን ዋና ዓላማው በጤና ልማት ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶችና እየተስተዋሉ ያሉ ጉድለቶችን እንዲሁም ቀጣይ ትኩረት የሚሹ ጉዳዮችን በመለየት ከዘርፉ ባለድርሻ አካላት ጋር የጋራ መግባባት መፍጠር ነው። ባለፋት አመታት መንግስት በማህበራዊ…
በዞኑ ከ206 ሺህ በላይ ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች ለሚሆኑ ህፃናት የተቀናጀ የኩፍኝ ክትባት ዘመቻ መጀመሩን የስልጤ ዞን ጤና መምሪያ አስታውቋል፡፡ወራቤ፣ግንቦት 6/2017:-ስልጤ ዞን ኮሙኒኬሽንሀገር አቀፋዊ የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ ዕድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆናቸውህፃናት በጤና ተቋማት ጊዚያዊ…
(ወልቂጤ፣ግንቦት 6/2017) የተቀናጀ የኩፍኝ ክትባት ዘመቻ ከግንቦት 6 እስከ ግንቦት 15 ለተከታታይ አስር ቀናት በልዩ ወረዳው በሚገኙ ሁሉም ቀበሌያት ክትባቱ እንደሚሰጥ የጤና ተቋሙ አስታውቋል።የቀቤና ልዩ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አብድልሀይ ኑርሀሰን በፍቃዶ ቀበሌ በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ…