የጤና ፋይናነስ ስርዓት አቅምን ለማሳደግ እና የተለያዩ የአሰራር ቴክኖሎጂዎችን ወደ ስራ ለማስገባት ዓለም አቀፍ ልምዶችን ወደ ሀገራችን ማምጣት እንደሚገባ ተገለጸ፡፡
ሁሉን አቀፍ የጤና ፋይናንሲንግ በኢትዮጵያ ተግባራዊ ለማድረግ የጤና አገልግሎት ፍትሀዊነት ጥራት እና ተደራሽነት ማረጋገጥ ላይ ለመስራት የጤና ፋይናንሲንግ አቅምን ማሳደግ እንደሚገባ ተገለጸ። የጤና ፋይናንስን ለማሻሻል የሚያግዝ የአቅም ግንባታ መድረክ በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ዶክተር አስናቀ ዋቅጅራ በጤና…