የወባ በሽታን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ባለድርሻ አካላት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳላቸው የማዕከላዊ ኢትዮጽያ ክልል ጤና ቢሮ ገለጸ ፡፡
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የወባ በሽታን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በሚደረጉ ተግባሮች ዙሪያ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን ገምግሟል፡፡ የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊና የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ ኃላፊ አቶ አሸናፊ ጴጥሮስ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን በገመገሙበት ወቅት እንዳሉት የህብረተሰቡን ጤና ለማስጠበቅ…