የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት ላብራቶሪ የምርመራ አገልግሎት ስራ በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል፡፡
ሚያዝያ /29/2017 ዓ.ም ለማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመጀመሪያ የሆነው የሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ላብራቶሪ የምርመራ አገልግሎት ይፋዊ ስራ ማስጀመሪያ በወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ሰፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተከናውኗል። በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ተገኝተው መልዕክት ያሰተላለፉት የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ የክልሉ የሕብረተሰብ…