የማህበረሰቡን ሁሉ አቀፍ የጤና ተጠቃሚነት በሚፈለገዉ ደረጃ ለማረጋገጥ ትክክለኛና የተደራጀ መረጃን ተደራሽ ማድረግ እንደሚገባ ተጠቆመ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የጤና ልማት እቅድና ኢኮኖሚ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የ2017ዓ/ም የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ እያካሄደ ይገኛል የቢሮው የጤና ልማት እቅድ ዳይሬክሬት ዳይሬክተር አቶ አይሌ ለማ የ6 ወር አፈፃፀም ግምገማን ባስጀመሩበት ወቅት እንደተናገሩት በዘርፉ በተለይም…