መጋቢት 9/2017 ዓ/ም ወራቤ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህብረተሰብ ጤና ላይ የድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ ስራ አፈጻጸም ተገመገመ ፡፡ በክልሉ በበሽታዎች ላይ በተደረገ ሳምንታዊ የቅኝት እና ምላሽ ስራዎች ሪፖርት ላይ ውይይት ተካሂዷል ፡፡ ወባ እና ኩፍኝን ጨምሮ በተለያዩ 17 በሽታዎች ላይ የተካሄደ…
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህብረተሰብ ጤና ላይ የድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ ስራ አፈጻጸም ተገመገመ ፡፡ በክልሉ በበሽታዎች ላይ በተደረገ ሳምንታዊ የቅኝት እና ምላሽ ስራዎች ሪፖርት ላይ ውይይት ተካሂዷል ፡፡ ወባ እና ኩፍኝን ጨምሮ በተለያዩ 17 በሽታዎች ላይ የተካሄደ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ከህዝብ ለተጠየቁ ጥያቄዎች ሚኒስትሮች የሚመልሱበትን "እውነት ነው? ሐሰት" የተሰኘ መድረክ አዘጋጅቷል፡፡ የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከህዝብ ለተጠየቁ ጥያቄዎች መልስ በሰጡበት ወቅት እንዳሉት መከላከል ላይ ትኩረት አድርጎ ይሰራ የነበረው የጤና ፖሊሲ…
ርዕሰ መስተዳድሩ የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎችን ያወያዩት ክልሉ ባዘጋጀው አመታዊ የጤና ኤክስቴንሽን ፌስቲቫል ላይ ተገኝተው ነው፡፡ አምራች ኃይል ለመፍጠር የዜጎችን ጤና መጠበቅ ቀዳሚ ተግባር ሊሆን እንደሚገባም ነው ርዕሰ መሥተዳድሩ የተናገሩት፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ለጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ባስተላለፉት መልዕክት በያሉበት…
የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስትር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በመድረኩ ላይ ባደረጉት ንግግር በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል በጤናው ዘርፍ አየተከናወኑ ያሉ ተግባራቶች ለውጥ አምጪ እና ተስፋ ሰጪ መሆናቸውን አስገንዝበዋል። የመጀመሪያ ደረጃ የህክምና አገ/ት በፍታሀዊነትና በጥራት ተደራሽ ለማድረግ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራቶች…
የፎቶ አውደ ርዕዩ በጤና ቢሮ የተከናወኑ አበይት ጉዳዮችን የዳሰሰ ነው፡፡ ክልሉ የወባ በሽታን ለመከላከል ያደረጋቸው ንቅናቄዎች፣ ማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ንቅናቄ፣ ፅዱ ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ የተሰሩ ሥራዎችና ሌሎች በጤና ዘርፍ የተከናወኑ ተግባራቶች ተካተውበታል፡፡ የማ/ኢት/ክ/ጤና ቢሮ
የጤና ሚኒስትር ከፍተኛ አመራሮች የተሳተፈበት የልዑካን ቡድን በክልሉ በጉራጌ እና በሀዲያ ዞኖች የሚገኙ ከጤና ኬላ እስከ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በመዘዋወር ጉብኝት አድርገዋል ፡፡ የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ የሉዑካን ቡድኑን ተቀብለው የጤና ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥን…
በማእከላዊ ኢትዮጵያ የመስክ ጉብኝት እያደረገ የሚገኘው የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ልኡካን ቡድን ከክልሉ ርእስ መስተዳድር ዶ/ር እንደሻው ጣሰው ጋር ተወያይቷል፡፡ ክልሉ ለጤናው ዘርፍ ትኩረት የሠጠ በመሆኑ እንደ ወባ ያሉ ወረርሽኞችን መከላከል ተችሏል ያሉት የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርእሰ…
ፍትሀዊና ጥራት ያለው የጤና አገ/ት ተደራሽ ማድረግ የሚያስችል ሥርዓት ለመፍጠር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገልጸዋል። ሚኒስትሯ እና ሌሎች የፌዴራል የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም የማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ እና የቢሮ…