የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ሳምንታዊ የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ EOC ግምገማ አካሂዷል
በክልሉ የወባ ጫናን ጨምሮ ሌሎች በሽታዎች ላይ ቅኝትና ምላሽ ተግባራት ሪፖርት ቀርቦ ሰፊ ዉይይት ተደርጎባቸዋል ። የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋ ሳምንታዊ የአፈጻጸም ሪፖርት የቀረበ ሲሆን በሳምንቱ 8242 የወባ ኬዝ ሪፖርት መደረጉንና ከባለፈው ሳምንት ጋር ሲነፃፀር በ16 በመቶ…