ርዕሰ መስተዳድር ክቡር ዶ/ር እንዳሸው ጣሰው እና የጤና ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር መቅደስ ዳባ በጤና ቢሮ የተዘጋጀውን የፎቶ አውደ-ርዕይ መርቀው ከፈቱ፡፡

  • Post last modified:March 3, 2025

የፎቶ አውደ ርዕዩ በጤና ቢሮ የተከናወኑ አበይት ጉዳዮችን የዳሰሰ ነው፡፡

ክልሉ የወባ በሽታን ለመከላከል ያደረጋቸው ንቅናቄዎች፣ ማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ንቅናቄ፣ ፅዱ ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ የተሰሩ ሥራዎችና ሌሎች በጤና ዘርፍ የተከናወኑ ተግባራቶች ተካተውበታል፡፡

የማ/ኢት/ክ/ጤና ቢሮ