
ግንቦት 6/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የተቀናጀ የኩፍኝ መከላከያ ክትባት ዘመቻ (የጤና ዘመቻ) ክልላዊ ማስጀመሪያ ፕሮግራም በሀላባ ዞን በዌራ ዲጆ ወረዳ ኡዳና ጤና ጣቢያ እየተካሄደ ይገኛል።በማስጀመሪያ ፕሮግራም ላይ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮው ምክትል ሀላፊና ፕሮግራም ዘርፍ ሀላፊ አቶ አሸናፊ ጵጥሮስ፣ የፌዴራል ጤና ሚስተር ተወካይ እና የተለየዩ ጤና አገር ድርጅቶች፣ የሀላባ ዞን ጤና መምሪያ ሀላፊ ዶክተር ሸምሱ ረሽድ፣ የወረዳው ዋና አስተዳደር አቶ አብድ አደም፣ የክልል፣ የዞንና የወረዳው የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል።በሹኩር ሀ/ሀሰን