
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ
የጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶች እና ግብዓቶች ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በ2018 ዓ/ም በሚሰራቸው ዋና ዋና ተግባራት ላይ የግብ ስምምነት ተፈራርመዋል ፡፡
የባለ ባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ፋሲካ አለሙ ከጤና ተቋማት ፈቃድ አሰጣጥ እና ቁጥጥር ፣ ከጤና ባለሙያዎች ፈቃድ አሰጣጥ እና ቁጥጥር ፣ ከጤና ነክ ተቋማት ብቃት ማረጋገጥ እና ፈቃድ አሰጣጥ ቁጥጥር ኬዝ ቲም አስተባባሪዎች ጋር የግብ ስምምነት ተፈራርመዋል ፡፡