የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስትር መቅደስ ዳባ( ዶ/ር ) ወልቂጤ ከተማ ገቡ

  • Post last modified:March 3, 2025

(ሆሳዕና ፣የካቲት 23/2017 )

የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስትር መቅደስ ዳባ( ዶ/ር ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሚኖራቸው የስራ ቆይታ በተለያዩ ዞኖች የጤና ተቋማትን የአገልግሎት አሰጣጥ እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ጉብኝት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።

በጤና ሚኒስትሯ የተመራው ልኡክ ወልቂጤ ከተማ ሲደርስ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ፣የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገዋል።

የክልሉ መንግስት ኮ/ጉ/ቢሮ