የወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የአገልግሎት አሰጣጥ ይበል የሚያስብል ነው ሲሉ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ገለጹ!
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ም/ል ርዕሰ መስተዳድርና የት/ት ቢሮ ኃላፊ አቶ አንተነህ ፍቃዱ፣ የስልጤ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዘይኔ ቢልካ፣ በኢፌድሪ ጤና ሚ/ር ሚኒስትር ድኤታ ዶ/ር ደረጀ ድጉማ የተመራ የሚ/ር መስሪያ ቤቱ የማኔጅመንት አካላት ፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ…