የጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ሀብቴ ገብረሚካኤል በስሩ ካሉ ዳይሬክቶሬቶች ጋር የ2018 በጀት አመት ውጤት ተኮር እቅድ ላይ የግብ ስምምነት ተፈራረሙ ።
የጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ እና የህክምና አገልግሎቶች ዘርፍ ኃላፊ አቶ ሀብቴ ገብረሚካኤል በስሩ ካሉ ዳይሬክቶሬቶች ጋር የ2018 በጀት አመት ውጤት ተኮር እቅድ ላይ የግብ ስምምነት ተፈራርመዋል ፡፡ አቶ ሀብቴ የግብ ስምምነት በተፈራረሙበት ወቅት እንደተናገሩት በዘርፉ ያሉ ዳይሬክተሮች…

