ህብረተሰቡን በማስተባበር በሁሉ አቀፍ ጤና ኬላ እና ሞዴል ማህበረሰብ መድሃኒት ቤት ግንባታ በላቀ ለፈጸሙ እውቅና ተሰጠ ፡፡
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ባካሄደዉ የ2017 በጀት ዓመት ዓመታዊ የሴክተር ጉባዔ ላይ ህብረተሰቡን በማስተባበር በሁሉ አቀፍ ጤና ኬላ እና ሞዴል ማህበረሰብ መድሃኒት ቤት ግንባታ በላቀ ለፈጸሙ ዞን እና ልዩ ወረዳ አስተዳዳሪዎች እውቅና ተበርከተላቸው ፡፡ እውቅናና ሽልማቱን…

