የአንጋጫ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በይፈ ተመረቀ ፡፡

  • Post last modified:December 25, 2025

የአንጋጫ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ቀደም ሲል በይፋ ሳይመረቅ ለህብረተሰቡ አገልግሎት እየሰጠ የቆየ ሲሆን በዛሬው ዕለት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር፣የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ ክቡር አቶ አንተነህ ፋቃዱ ሆስፒታሉን በይፋ መርቀው ከፍተዋል። ምክትል ርዕሰ መስተዳድር…

Continue Readingየአንጋጫ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በይፈ ተመረቀ ፡፡

ከክልሉ ጤና ቢሮ የተመራው ቡዱን ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር የማህበረሳብ አቀፍ ጤና መድህን ተግበር ገምግሞ ግብረ መልስ ሰጠ ፡፡

  • Post last modified:December 25, 2025

በክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ፋሲካ አለሙ የተመራው ቡዱን በሶስተኛ ቀን ድጋፉ በቁሊቶ ከተማ አስተዳደር የማህበረሳብ አቀፍ ጤና መድህን አፈጻጸም በመገምገም ግብረ መልስ ሰጥቷል ። በከተማ አስተዳደር ደረጃ እየተሰራ ያለው ጤና መዲን ተግበር የነዋሪውን አቅም መሰረት…

Continue Readingከክልሉ ጤና ቢሮ የተመራው ቡዱን ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር የማህበረሳብ አቀፍ ጤና መድህን ተግበር ገምግሞ ግብረ መልስ ሰጠ ፡፡

የክልሉ መንግስት በወሰደው ቆራጥ ውሳኔ የልማት ፕሮጀክቶችን በአጭር ጊዜ ለውጤት ማብቃት ተችሏል:-ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር )

  • Post last modified:December 24, 2025

(ታህሳስ 13/2018 )የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት በሆሳዕና ከተማ አዲስ ባስገነባቸው ህንጻዎች ስራ መጀመሩን በማስመልከት የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት አባላት ምልከታ አድርገዋል የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር ) እንደገለጹት የክልሉ መንግስት በወሰደው ቆራጥ…

Continue Readingየክልሉ መንግስት በወሰደው ቆራጥ ውሳኔ የልማት ፕሮጀክቶችን በአጭር ጊዜ ለውጤት ማብቃት ተችሏል:-ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር )

ከማክሰኞ እስከ ማክሰኞ በክልሉ የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አባላት የማፍራት ዘመቻ ተጠናክሮ ቀጥሏል ፡፡

  • Post last modified:December 24, 2025

በክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊዎች የተመራ የማኔጅመንት ቡድን በሁለተኛ ቀን ውሎው በየመዋቅሩ ድጋፍ እያደረገ ይገኛል ፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ የዘመቻው አካል የሆነ ድጋፋዊ ምልከታ በሀዲያ ዞን አድርገዋል ፡፡ የክልሉ ጤና ቢሮ…

Continue Readingከማክሰኞ እስከ ማክሰኞ በክልሉ የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አባላት የማፍራት ዘመቻ ተጠናክሮ ቀጥሏል ፡፡

የወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ውጤታማ እንቅስቃሴዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ አስፈላጊው እገዛ ይደረጋል አሉ ወይዘሮ ሳህረላ አብዱላሂ!

  • Post last modified:October 6, 2025

የወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በሁለንተናዊ የጤናና የህክምና አገልግሎት እያደረጋቸው ያሉ ውጤታማ እንቅስቃሴዎች ይበልጥ እንዲጎለብቱ አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል ሲሉ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ድኤታ ክብርት ወ/ሮ ሳህረላ አብዱላሂ ገለጹ። ሚኒስትር ድኤታዋ የሆስፒታሉን አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴዎች በመጎብኘት የሆስፒታሉን አጠቃላይ አገልግሎት…

Continue Readingየወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ውጤታማ እንቅስቃሴዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ አስፈላጊው እገዛ ይደረጋል አሉ ወይዘሮ ሳህረላ አብዱላሂ!

በ2017 በጀት ዓመት በአጠቃላይ የጤናው ዘርፍ አፈጻጸም በላቀ ለፈጸሙ የወረዳ እና ከተማ ጤና ጽ/ቤቶች እውቅና እና ሽልማት ተሰጠ ፡፡

  • Post last modified:October 5, 2025

በመግባባት ላይ የተመሰረተ እውቅናና ተጠያቂነት ለጠንካራ የጤና ስርዓት ግንባታ በሚል መሪ ቃል በተካሄደው የጤና ቢሮ ጉባኤ የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የወረዳ እና ከተማ ጤና ጽ/ቤቶች እውቅና እና ሽልማት ተበርክቶላቸዋል ፡፡ ከወረዳዎች መካከል አንደኛ ሶዶ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት ፣…

Continue Readingበ2017 በጀት ዓመት በአጠቃላይ የጤናው ዘርፍ አፈጻጸም በላቀ ለፈጸሙ የወረዳ እና ከተማ ጤና ጽ/ቤቶች እውቅና እና ሽልማት ተሰጠ ፡፡