በቀቤና ልዩ ወረዳ የተቀናጀ የኩፍኝ ክትባት ዘመቻ በፍቃዶ ቀበሌ በይፋ ተጀመረ።
(ወልቂጤ፣ግንቦት 6/2017) የተቀናጀ የኩፍኝ ክትባት ዘመቻ ከግንቦት 6 እስከ ግንቦት 15 ለተከታታይ አስር ቀናት በልዩ ወረዳው በሚገኙ ሁሉም ቀበሌያት ክትባቱ እንደሚሰጥ የጤና ተቋሙ አስታውቋል።የቀቤና ልዩ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አብድልሀይ ኑርሀሰን በፍቃዶ ቀበሌ በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ…
(ወልቂጤ፣ግንቦት 6/2017) የተቀናጀ የኩፍኝ ክትባት ዘመቻ ከግንቦት 6 እስከ ግንቦት 15 ለተከታታይ አስር ቀናት በልዩ ወረዳው በሚገኙ ሁሉም ቀበሌያት ክትባቱ እንደሚሰጥ የጤና ተቋሙ አስታውቋል።የቀቤና ልዩ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አብድልሀይ ኑርሀሰን በፍቃዶ ቀበሌ በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ…
ግንቦት 6/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የተቀናጀ የኩፍኝ መከላከያ ክትባት ዘመቻ (የጤና ዘመቻ) ክልላዊ ማስጀመሪያ ፕሮግራም በሀላባ ዞን በዌራ ዲጆ ወረዳ ኡዳና ጤና ጣቢያ እየተካሄደ ይገኛል።በማስጀመሪያ ፕሮግራም ላይ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮው ምክትል ሀላፊና ፕሮግራም…
በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡታጅራ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የተቀናጀ የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባትና የጤና ዘመቻ መርሃ ግብር በከተማዋ በሁሉም አካባቢዎች አስጀመሯል።ዘመቻው ከግንቦት 6 እስከ 15/2017 የሚካሄደው ክትባት ከ6 እስከ 59 ወር ዕድሜ ክልል ውስጥ ለሚገኙ ህፃናት ብቻ የሚሰጥ…
ግንቦት 6/2017 ዓ.ም በዞኑ ዕድሜያቸው ከ9-59 መካከል ለሚገኙ ህጻናት ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት የሚሰጠው የተቀናጀ የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ ዞናዊ የማስጀመሪያ መርሃግብር በቀዲዳ ጋሜላ ወረዳ በሚገኘዉ በጆሬ ሁሉ አቀፍ ጤና ኬላ ቅጥር ግቢ በይፋ ተጀምሯል።…
(ሆሳዕና ግንቦት 6/2017) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የተቀናጀ የኩፍኝ መከላከያ ክትባትና የጤና ዘመቻ ክልል አቀፍ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በሀላባ ዞን አስጀምሯል። በክልሉ ከግንቦት 6 እስከ 15/2017 የሚካሄደው ክልል አቀፍ የኩፍኝ ክትባትና የጤና ዘመቻ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር…
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ከዞን ጤና መምሪያ ፕሮግራም ባለቤቶች፣ ከጤና ባለሙያዎች፣ ከላቦራቶሪ ባለሙያዎች፣ ከፖስታ አገልግሎት ድርጅት እና ከአጋር ድርጅቶች ጋር በቀሪ ወራት የቫይረስ መጠን ልኬት ለሚገባቸው ኤች አይ ቪ ታካሚዎች ሁሉ ተደራሽ ለማድረግ እና የምርመራ አገልግሎት…
ሚያዝያ 30/2017ዓ.ም በማህበራዊ ክላስተር “የመሀሉ ዘመን" በሚል መሪ ሀሳብ ለአመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና በወራቤ ከተማ እየተሰጠ ነው። ስልጠናውን የክልሉ ም/ ርዕሰ መስተዳድር፣ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አንተነህ ፈቃዱ አስጀምረውታል። ም/ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አንተነህ…
ሚያዝያ /29/2017 ዓ.ም ለማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመጀመሪያ የሆነው የሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ላብራቶሪ የምርመራ አገልግሎት ይፋዊ ስራ ማስጀመሪያ በወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ሰፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተከናውኗል። በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ተገኝተው መልዕክት ያሰተላለፉት የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ የክልሉ የሕብረተሰብ…