የአገና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለመጀመሪያ ጊዜ የቀዶ ህክምና አገልግሎት መስጠት ጀመረ ።
ሰኔ 19/2017 ዓ.ምበሆስፒታሉ ለመጀመሪያ ጊዜ አንዲት ነፍሰጡር እናት ሙሉ የቀዶ ህክምና ተደርጎላት በሙሉ ጤንነት ላይ እንደምትገኝም ሆስፒታሉ አስታውቋል ።የአገና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ስራስኪያጅ አቶ ጥላሁን ሀይሌ እንደገለፁት ይህ ህክምና እስካሁን ሂደት በሆስፒታሉ ባለመጀመሩ ማህበረሰቡ በተለያየ መልኩ እንዲጎዳ…