ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር )በ2018 በጀት ዓመት እቅድ ላይ ከክልል ሴክተር መስሪያ ቤት የስራ ኃላፊዎች ጋር የግብ ስምምነት ተፈራረሙ
(ሆሳዕና፣ነሐሴ 15/2017)የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር )በ2018 በጀት ዓመት እቅድ ላይ ከክልል ሴክተር መስሪያ ቤት የስራ ኃላፊዎች ጋር የግብ ስምምነት ተፈራርመዋል። የክልሉ መንግስት ኮሚኒኬሽን
(ሆሳዕና፣ነሐሴ 15/2017)የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር )በ2018 በጀት ዓመት እቅድ ላይ ከክልል ሴክተር መስሪያ ቤት የስራ ኃላፊዎች ጋር የግብ ስምምነት ተፈራርመዋል። የክልሉ መንግስት ኮሚኒኬሽን
የጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ እና የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ ኃላፊ አቶ አሸናፊ ጴጥሮስ በስሩ ካሉ ሶስት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተሮች ጋር የ2018 በጀት አመት ውጤት ተኮር እቅድ ላይ የግብ ስምምነት ተፈራርመዋል ፡፡ አቶ አሸናፊ ጴጥሮስ የግብ ስምምነት በተፈራረሙበት ወቅት እንደተናገሩት…
በሳምንቱ ውስጥ የተከናወኑ የወባ ጫናን ጨምሮ ሌሎች 36 በሽታዎች ላይ ቅኝትና ምላሽ ተግባራት ሪፖርት ቀርቦ ሰፊ ዉይይት ተደርጎባቸዋል ። የቢሮዉ የጤናና ጤና ነክ ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ ዳይ/ ዳይ/አቶ ወልደሰንበት ሸዋለም የዚህን ሳምንት ቅኝት ሲያብራሩ በሳምንቱ የተለያዩ…
የቢሮው የኤች አይቪ ኤድስ መከላከልና መቆጣጠር ዳይሬክቶሬት የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግመገማ እና የ2018 ዓ.ም ዕቅድ ላይ ትኩረት ያደረገ የውይይት መድረክ አየተካሄደ ነው ፡፡ የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ኃልፊና የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ ኃላፊ አቶ አሸናፊ ጴጥሮስ ባስተላለፉት…
የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ክብካቤ ስርአትን ለማጠናከር የሚያስችል የህክምና መሣሪያዎች ድጋፍ ጤና ሚኒስቴር ለክልል እና ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮዎች በዛሬው ዕለት አድርጓል። የህክምና መሣሪያዎች የህክምና አገልግሎት ጥራትን ለማሻሻል ከፍተኛ ድርሻ አላቸው ያሉት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፤ የተደረገው…
ለአገልግሎት ጥራት መጓደል ምክንያት የሚሆኑ ችግሮችን በመለየት ወደ ሥራ በመገባቱ የተሻለ ጥራት ያለውን የጤና አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ማስቻሉን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊና የህክምና አገልግሎቶች ዘርፍ ኃላፊ አቶ ሃብቴ ገ/ሚካኤል በዚህ ጊዜ እንዳሉት፦…
በክልሉ የወባ ጫናን ጨምሮ ሌሎች በሽታዎች ላይ ቅኝትና ምላሽ ተግባራት ሪፖርት ቀርቦ ሰፊ ዉይይት ተደርጎባቸዋል ። የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋ ሳምንታዊ የአፈጻጸም ሪፖርት የቀረበ ሲሆን በሳምንቱ 8242 የወባ ኬዝ ሪፖርት መደረጉንና ከባለፈው ሳምንት ጋር ሲነፃፀር በ16 በመቶ…
በበጀት ዓመቱ የሕብረተሰቡን ጤና መጠበቅ የሚያስችሉ ሥራዎች መከናወናቸውን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ማሙሽ ሁሴን በዚህ ጊዜ እንደተናገሩት፦ በበጀት ዓመቱ የሕብረተሰቡን ጤና መጠበቅ የሚያስችሉ ሥራዎች ተሠርቷል ብለዋል ። በክልሉ…