በቴክኖሎጂ የተደገፈ የመረጃ ስርዓታችንን በማጠናከር የተጀመሩ ስራዎችን ማስቀጠል እንደሚገባ ተመላከተ

  • Post last modified:June 16, 2026

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ከሰኔ 8 እስከ 12 2018 ዓ/ም ድረስ ክልል አቀፍ የጤና መረጃ እና የዲጂታል ጤና ሳምንትን እያከበረ ይገኛል የጤና ቢሮ ሀላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ እለቱን በማስመልከት በሰጡት መግለጫ እንደተናገሩት በቴክኖሎጂ የተደገፈ የመረጃ ስርዓታችንን…

Continue Readingበቴክኖሎጂ የተደገፈ የመረጃ ስርዓታችንን በማጠናከር የተጀመሩ ስራዎችን ማስቀጠል እንደሚገባ ተመላከተ

በ2030 የዲጂታል ኢትዮጵያ እቅድን በክልሉ የጤናው ዘርፍ ለማሳካት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ ገለጹ ፡፡

  • Post last modified:June 15, 2026

ቢሮዉ" በጤና መረጃና ዲጂታል ፈጠራዎች ላይ ዘላቂ እንቨስትመንት በማድረግ የጤና ትሩፋቶችን እናሳድግ!" በሚል መሪ ቃል የመረጃ እና ዲጂታል ጤና ሳምንት ከሰኔ 8/2018 ዓ/ም ጀምሮ ለተከታታይ 5 ቀናት በተለያዩ ዝግጅቶች መከበር ጀምሯል ። የጤና ቢሮ ሀላፊ አቶ ሳሙኤል…

Continue Readingበ2030 የዲጂታል ኢትዮጵያ እቅድን በክልሉ የጤናው ዘርፍ ለማሳካት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ ገለጹ ፡፡

የክልሉ ጤና ቢሮ የ2018 የ11 ወር አፈጻጸም ፣ የ2019 እና የቀጣይ ሶስት ዓመት ስትራቴጂክ እቅድ ዝግጅት ግምገማ መድረክ መካሄድ ጀመረ ፡፡

  • Post last modified:June 8, 2026

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ በተገኙበት የበጀት ዓመቱ የ11 ወራት አፈጻጸም እንዲሁም በክልሉ በ16 ወረዳ እና 32 ጤና ተቋማት ላይ የተጀመሩ ሞዴል እና ለተሞክሮ ማስፋፊያ የተለዩ የጤና ስራዎች አፈጻጸም የክልል ፣የዞን እና ልዩ…

Continue Readingየክልሉ ጤና ቢሮ የ2018 የ11 ወር አፈጻጸም ፣ የ2019 እና የቀጣይ ሶስት ዓመት ስትራቴጂክ እቅድ ዝግጅት ግምገማ መድረክ መካሄድ ጀመረ ፡፡

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ለዞኖችና ልዩ ወረዳዎች 100 ሚሊዮን የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ ።

  • Post last modified:June 8, 2026

ድጋፉም፣ የክልሉ ጤና ቢሮ ከክልሉ መንግስት ከኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴርና ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር በግዢ እና በድጋፍ የተደረገ መሆኑ ተመላክቷል ፡፡ የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ በዚህ ጊዜ እንደተናገሩት ባለፉት አመታት የጤናውን ዘርፍ ለማዘመን መጠነ-ሰፊ ሥራዎች…

Continue Readingየማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ለዞኖችና ልዩ ወረዳዎች 100 ሚሊዮን የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ ።

በክልሉ የቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎት ተጠቃሚ ማደጉ የእናቶች እና ህጻናት ጤና እንዲሻሻል ማድረጉን የክልሉ ጤና ቢሮ ገለጸ ፡፡

  • Post last modified:June 8, 2026

እንጄንዴር ሄልዝ ኢትዮጵያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በ2ኛ ዓመት ማስፋፊያ መርሃ ግብር የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት አካሄደ ፡፡ “Integrated RMNCH +PPFP in high case Load Facilities Project” በክልሉ የእናቶች እና የጨቅላ ህጻናትን ሞት ለመቀነስ እየሰራ ያለ ፕሮጀክት ሲሆን…

Continue Readingበክልሉ የቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎት ተጠቃሚ ማደጉ የእናቶች እና ህጻናት ጤና እንዲሻሻል ማድረጉን የክልሉ ጤና ቢሮ ገለጸ ፡፡

በክልሉ የድንገተኛ ጤና አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ ሥራ መጠናከር የወረርሽኝ ምላሽ አቅም እንዲያድግ ማድረጉን የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ተገለጸ ፡፡

  • Post last modified:June 8, 2026

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የጤናና ጤና ነክ ድንገተኛ የጤና አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ ዳይሬክቶሬት የ10 ወራት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በሆሳዕና ከተማ አካሂዷል። ዳይሬክቶሬቱ የጤናና ጤና ነክ ወረርሽኝ ቅኝት ፣ ዝግጁነት እና ምላሽ እና መልሶ…

Continue Readingበክልሉ የድንገተኛ ጤና አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ ሥራ መጠናከር የወረርሽኝ ምላሽ አቅም እንዲያድግ ማድረጉን የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ተገለጸ ፡፡

በበጀት ዓመቱ አስር ወራት በክልሉ የጤና ተደራሽነትን ለማረጋገጥ ውጤታማ ስራ መሰራቱን የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ ገለጹ፡፡

  • Post last modified:June 8, 2026

በቢሮው የጤና ሀብት ልማትና አስተዳደር ዘርፍ የ2018 በጀት ዓመት የ10 ወራት አፈፃፀም ተግባራት ግምገማ ተደርጓል፡፡ የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ በተገኙበት የጤና ኃብት ልማት እና አስተዳደር ዘርፍ የ2018 በጀት ዓመት የ10 ወር እቅድ አፈፃፀም ተግባራት…

Continue Readingበበጀት ዓመቱ አስር ወራት በክልሉ የጤና ተደራሽነትን ለማረጋገጥ ውጤታማ ስራ መሰራቱን የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ ገለጹ፡፡

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የ2017 የማህበረሰብ ዐቀፍ ጤና መድህን አጠቃላይ አፈጻጸም ከፍተኛ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የክልሉ ወረዳ አስተዳደር እና ጤና ጽ/ቤቶች እውቅናና ሽልማት ተበረከተላቸው ፡፡

  • Post last modified:January 22, 2026

የሳንኩራ ወረዳ ፣አቶቴ ኡሎ ወረዳ እና የዌራ ዲጆ ወረዳ አስተዳደሮች እና ጤና ጽ/ቤቶች በቅደም ተከተላቸው ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ እውቅናና ሽልማት ተቀብለዋል ፡፡ እውቅና እና ሽልማቱን የወረዳዎቹ አስተዳዳሪዎች እና ጤና ጽ/ቤት ኃላፊዎች ከጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር…

Continue Readingበማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የ2017 የማህበረሰብ ዐቀፍ ጤና መድህን አጠቃላይ አፈጻጸም ከፍተኛ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የክልሉ ወረዳ አስተዳደር እና ጤና ጽ/ቤቶች እውቅናና ሽልማት ተበረከተላቸው ፡፡