ለአገልግሎት ጥራት መጓደል ምክንያት የሚሆኑ ችግሮችን በመለየት ወደ ሥራ መገባቱ በክልሉ ጥራት ያለው የጤና አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ አስችሏል፦ የክልሉ ጤና ቢሮ
ለአገልግሎት ጥራት መጓደል ምክንያት የሚሆኑ ችግሮችን በመለየት ወደ ሥራ በመገባቱ የተሻለ ጥራት ያለውን የጤና አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ማስቻሉን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊና የህክምና አገልግሎቶች ዘርፍ ኃላፊ አቶ ሃብቴ ገ/ሚካኤል በዚህ ጊዜ እንዳሉት፦…