በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የ2017 የማህበረሰብ ዐቀፍ ጤና መድህን አጠቃላይ አፈጻጸም ከፍተኛ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የክልሉ ወረዳ አስተዳደር እና ጤና ጽ/ቤቶች እውቅናና ሽልማት ተበረከተላቸው ፡፡

  • Post last modified:January 22, 2026

የሳንኩራ ወረዳ ፣አቶቴ ኡሎ ወረዳ እና የዌራ ዲጆ ወረዳ አስተዳደሮች እና ጤና ጽ/ቤቶች በቅደም ተከተላቸው ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ እውቅናና ሽልማት ተቀብለዋል ፡፡ እውቅና እና ሽልማቱን የወረዳዎቹ አስተዳዳሪዎች እና ጤና ጽ/ቤት ኃላፊዎች ከጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር…

Continue Readingበማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የ2017 የማህበረሰብ ዐቀፍ ጤና መድህን አጠቃላይ አፈጻጸም ከፍተኛ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የክልሉ ወረዳ አስተዳደር እና ጤና ጽ/ቤቶች እውቅናና ሽልማት ተበረከተላቸው ፡፡

በጤናው ዘርፍ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት የአመራር ጥበብ ወሳኝ ነው:-ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ (ዶ/ር)

  • Post last modified:January 22, 2026

(ጥር 14/2018) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የማህበረሰብ ጤና መድህን የ2017 የአፈጻጸም ግምገማና የ2018 በጀት ዓመት የንቅናቄ መድረክ በሆሳዕና ከተማ ተካሂዷል የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ (ዶ/ር) በምክክር መድረኩ ማጠቃለያ በሰጡት የስራ መመሪያ እንደገለጹት በጤናው ዘርፍ የሚስተዋሉ…

Continue Readingበጤናው ዘርፍ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት የአመራር ጥበብ ወሳኝ ነው:-ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ (ዶ/ር)

በጤናው ሴክተር እምርታዊ ለውጥ ለማምጣት የጤና አመራሮችን በስልጠና ማብቃት ያስፈልጋል፦ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ

  • Post last modified:January 22, 2026

( ጥር 14/2018) ''ጠንካራ የአመራር ግንባታ ለውጤታማ የጤና ስርዓት'' በሚል መሪ ቃል የመጀመሪያ ዙር የጤናው ዘርፍ አመራር አቅም ማጎልበቻ ስልጠና በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ እየተሰጠ ነው። በስልጠናው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ የጤና ልማት…

Continue Readingበጤናው ሴክተር እምርታዊ ለውጥ ለማምጣት የጤና አመራሮችን በስልጠና ማብቃት ያስፈልጋል፦ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ

በክልሉ በጤናው ዘርፍ ለአገር ተሞክሮ የሚሆኑና የህዝብን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ስራዎች ለመስራት ሰፊ ርብርብ ይደረጋል፦ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ‎

  • Post last modified:January 18, 2026

‎‎ሆሳዕና፦ጥር 10/2018‎‎የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ በጤናው የበለጸገ ማህበረሰብ ለመገንባት በየደረጃው የተያዙት ዕቅዶች በትክክል ተግባራዊ እንዲሆኑ የጤናው ዘርፍ አመራሮችና ባለሙያዎች በተነቃቃ መንፈስ መንቀሳቀስ እንዳለባቸው አሳሰበ።‎‎ቢሮው በወራቤ ዩኒቨርስቲ "ጠንካራ የአመራር ግንባታ ለውጤታማ የጤና ስርዓት" በሚል መሪ ቃል ለሰባት…

Continue Readingበክልሉ በጤናው ዘርፍ ለአገር ተሞክሮ የሚሆኑና የህዝብን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ስራዎች ለመስራት ሰፊ ርብርብ ይደረጋል፦ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ‎

ትኩረት የሚሹ ሀሩራማ በሽታዎችን ለመከላከል በሚሰጠው የማህበረሰብ አቀፍ መድኃኒት እደላ ዘመቻ ዙሪያ ድጋፍና ክትትል ተደረገ።

  • Post last modified:January 14, 2026

በሽታውንም ለመከላከል በጤና ሚንስትር በኩል የተለያየ ስትራቴጂ ተቀርጾ እየተሰራ እንደሚገኝም ተመላክቷል። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ከ"ካርተር ሴንተር ኢትዮጵያ" ጋር በመተባበር ለ7 ተከታታይ ቀናት በዘመቻ መልክ ትኩረት የሚሹ ሀሩራማ በሽታዎች አንዱ ለሆነው ለኦንኮሴርክያስስ በሽታ መከላከያ የማህበረሰብ አቀፍ…

Continue Readingትኩረት የሚሹ ሀሩራማ በሽታዎችን ለመከላከል በሚሰጠው የማህበረሰብ አቀፍ መድኃኒት እደላ ዘመቻ ዙሪያ ድጋፍና ክትትል ተደረገ።

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡኢ ከተማ አስተዳደር ጤና ጣቢያ በመመረቅ አገልግሎት አስጀመሩ ፡፡

  • Post last modified:January 13, 2026

በጤና ጣቢያ ምረቃው የክልል ፣ የዞን፣ የወረዳና የቡኢ ከተማ አስተዳደር የስራ ኃላፊዎች፤ የሀይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች እንዲሁም የአካባቢው ህብረተሰብ በተገኙበት ተመርቆ ስራ ጀምሯዋል። በምርቃ ስነ ስረዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል…

Continue Readingየማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡኢ ከተማ አስተዳደር ጤና ጣቢያ በመመረቅ አገልግሎት አስጀመሩ ፡፡

በጤናው ስርዓት ባለቤትነት፣ ተጠያቂነትና የአመራር ስርዓትን በማሻሻል ዉጤታማ የጤና ስርዓትን ማጎልበት ይገባል አቶ ሳሙኤል ዳርጌ የጤና ቢሮ ሀላፊ

  • Post last modified:January 12, 2026

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ "ጠንካራ የአመራር ግንባታ ለዉጤታማ የጤና ስርዓት " በሚል ሀሳብ የመጀመሪያ ዙር የጤናው ዘርፍ የአመራር አቅም ማጎልበቻ ስልጠና በወራቤ ዩኒቨርስቲ እየተሰጠ ይገኛል ። በጤናዉ ስርዓት ላይ ያጋጠሙ 15 ተግዳሮቶችን ለመፍታት የሚተገበሩ 12 ስትራቴጂክ…

Continue Readingበጤናው ስርዓት ባለቤትነት፣ ተጠያቂነትና የአመራር ስርዓትን በማሻሻል ዉጤታማ የጤና ስርዓትን ማጎልበት ይገባል አቶ ሳሙኤል ዳርጌ የጤና ቢሮ ሀላፊ

የዲጅታል ጤና ስርዓትን ለማጠናከር የሚውል የኮምፒውተር ድጋፍ ለ206 ሆስፒታሎች ተደረገ

  • Post last modified:December 25, 2025

የጨቅላ ህፃናትና የእናቶች ጤና አገልግሎት አሰጣጥ ጥራትን ለማጠናከር እና የመረጃ አያያዝን ዲጅታላይዝ ከማድረግ ረገድ በተለያዩ ክልሎች ለሚገኙ 206 የጤና ተቋማትን የኮምፒውተር ድጋፍ ተደረገ፡፡ የጨቅላ ህፃናትን ሞት ከመቀነስ እና የእናቶችን ጤና ከመሻሻል ረገድ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች አበረታች ቢሆኑም…

Continue Readingየዲጅታል ጤና ስርዓትን ለማጠናከር የሚውል የኮምፒውተር ድጋፍ ለ206 ሆስፒታሎች ተደረገ