የማህበረሰቡን የጤና መረጃ ስርዓት በማዘመን የአገልግሎት አሰጣጡን ይበልጥ ለማጠናከር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ ገለፀ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ በሽታ መከላከልና ጤና ማጎልበት ዳይሬክቶሬት ከዞንና ከወረዳ ለተዉጣጡ ለዘርፉ አስተባባሪዎችና ለልማት እቅድ ባለሙያዎች e-CHIS ትግበራ ዳሰሳ ዙሪያ የማስተዋወቂያ መድረክ አካሂዷል ። የክልሉ ጤና ቢሮ የበሽታ መከላከልና ጤናን ማጎልበት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ፍስሀ…