በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል “የጤና ዘርፍ አርበኝነት ለሀገር እድገት” በሚል መሪ ቃል የጤና ባለሙያዎች ውይይት ተካሂዷል ፡፡
ግንቦት -7-2017ዓ.ምበክልሉ በሁሉም የጤና ተቋማትና ሆስፒታሎች ውይይት የተደረገ ሲሆን ዋና ዓላማው በጤና ልማት ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶችና እየተስተዋሉ ያሉ ጉድለቶችን እንዲሁም ቀጣይ ትኩረት የሚሹ ጉዳዮችን በመለየት ከዘርፉ ባለድርሻ አካላት ጋር የጋራ መግባባት መፍጠር ነው። ባለፋት አመታት መንግስት በማህበራዊ…