በጤና ሚኒስትር ሚኒስትር በዶክተር መቅደስ ዳባ የተመራው ሉዑካን ቡድን በማዕከላዊ ኢትዮጽያ ክልል የሚገኙ የጤና ተቋማት ጉብኝት አካሂዷል ፡፡
የጤና ሚኒስትር ከፍተኛ አመራሮች የተሳተፈበት የልዑካን ቡድን በክልሉ በጉራጌ እና በሀዲያ ዞኖች የሚገኙ ከጤና ኬላ እስከ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በመዘዋወር ጉብኝት አድርገዋል ፡፡ የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ የሉዑካን ቡድኑን ተቀብለው የጤና ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥን…