የጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶችና ግብዓቶችን ጥራት ለማረጋገጥ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎችን ማጠናከር ይገባል። አቶ አንተነህ ፈቃዱ-የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር
(ሆሳዕና፣ መጋቢት 14/2017 ዓ/ም) የክልሉ ጤና ቢሮ ጤናና ጤና-ነክ አገልግሎቶችና ግብአቶች ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የ2017 በጀት ዓመት የጤና ቁጥጥር ስራ የባለድርሻ አካላት ንቅናቄ መድረክ በወልቂጤ ከተማ ተካሂዷል። በመድረኩ የተገኙት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር፣ የማህበራዊ ክላስተር…