የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ፋሲካ አለሙ በስሩ ካሉ የስራ ኃላፊዎች ጋር የ2018 የእቅድ ግብ ስምምነት ተፈራረመ ፡፡
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮየጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶች እና ግብዓቶች ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በ2018 ዓ/ም በሚሰራቸው ዋና ዋና ተግባራት ላይ የግብ ስምምነት ተፈራርመዋል ፡፡ የባለ ባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ፋሲካ አለሙ ከጤና ተቋማት ፈቃድ አሰጣጥ እና ቁጥጥር…