የወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ውጤታማ እንቅስቃሴዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ አስፈላጊው እገዛ ይደረጋል አሉ ወይዘሮ ሳህረላ አብዱላሂ!

  • Post last modified:October 6, 2025

የወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በሁለንተናዊ የጤናና የህክምና አገልግሎት እያደረጋቸው ያሉ ውጤታማ እንቅስቃሴዎች ይበልጥ እንዲጎለብቱ አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል ሲሉ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ድኤታ ክብርት ወ/ሮ ሳህረላ አብዱላሂ ገለጹ። ሚኒስትር ድኤታዋ የሆስፒታሉን አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴዎች በመጎብኘት የሆስፒታሉን አጠቃላይ አገልግሎት…

Continue Readingየወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ውጤታማ እንቅስቃሴዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ አስፈላጊው እገዛ ይደረጋል አሉ ወይዘሮ ሳህረላ አብዱላሂ!

በ2017 በጀት ዓመት በአጠቃላይ የጤናው ዘርፍ አፈጻጸም በላቀ ለፈጸሙ የወረዳ እና ከተማ ጤና ጽ/ቤቶች እውቅና እና ሽልማት ተሰጠ ፡፡

  • Post last modified:October 5, 2025

በመግባባት ላይ የተመሰረተ እውቅናና ተጠያቂነት ለጠንካራ የጤና ስርዓት ግንባታ በሚል መሪ ቃል በተካሄደው የጤና ቢሮ ጉባኤ የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የወረዳ እና ከተማ ጤና ጽ/ቤቶች እውቅና እና ሽልማት ተበርክቶላቸዋል ፡፡ ከወረዳዎች መካከል አንደኛ ሶዶ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት ፣…

Continue Readingበ2017 በጀት ዓመት በአጠቃላይ የጤናው ዘርፍ አፈጻጸም በላቀ ለፈጸሙ የወረዳ እና ከተማ ጤና ጽ/ቤቶች እውቅና እና ሽልማት ተሰጠ ፡፡

ህብረተሰቡን በማስተባበር በሁሉ አቀፍ ጤና ኬላ እና ሞዴል ማህበረሰብ መድሃኒት ቤት ግንባታ በላቀ ለፈጸሙ እውቅና ተሰጠ ፡፡

  • Post last modified:October 5, 2025

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ባካሄደዉ የ2017 በጀት ዓመት ዓመታዊ የሴክተር ጉባዔ ላይ ህብረተሰቡን በማስተባበር በሁሉ አቀፍ ጤና ኬላ እና ሞዴል ማህበረሰብ መድሃኒት ቤት ግንባታ በላቀ ለፈጸሙ ዞን እና ልዩ ወረዳ አስተዳዳሪዎች እውቅና ተበርከተላቸው ፡፡ እውቅናና ሽልማቱን…

Continue Readingህብረተሰቡን በማስተባበር በሁሉ አቀፍ ጤና ኬላ እና ሞዴል ማህበረሰብ መድሃኒት ቤት ግንባታ በላቀ ለፈጸሙ እውቅና ተሰጠ ፡፡

ጠንከራ የጤና ተቋማት ለመገንባት ቅንጅታዊ አሰራሮችን ማጠናከር እንደሚገባ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሸው ጣሰው (ዶ/ር) ገለፁ

  • Post last modified:October 4, 2025

መስከረም 24/2018) ''በባለቤትነት ላይ የተመሰረተ እውቅናና ተጠያቂነት ለጠንካራ የጤና ስርዓት ግንባታ'' በሚል መሪ ቃል በቡታጅራ ከተማ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የነበረው የክልሉ ጤና ቢሮ አመታዊ የጤና ጉባኤ ተጠናቋል። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሸው ጣሰው (ዶ/ር) እንደተናገሩት…

Continue Readingጠንከራ የጤና ተቋማት ለመገንባት ቅንጅታዊ አሰራሮችን ማጠናከር እንደሚገባ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሸው ጣሰው (ዶ/ር) ገለፁ

ለውጤታማ የጤና ተግባራት አፈፃፀም ለዘርፉ ባለሙያዎች ዕውቅና መስጠትና በአገልግሎት አሰጣጥ ለሚፈጠሩ ውስንነቶች ተጠያቂነትን በማስፈን የጤናውን ዘርፍ ብልፅግና ማሣደግ እንደሚገባ ተገለፀ

  • Post last modified:October 4, 2025

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ዓመታዊ የጤና ጉባዔውን እያካሔደ ሲሆን በጉባዔው ላይ የ2017 በጀት ዓመት የጤና ሴክተር ዕቅድ አፈፃፀም ለጉባዔው ተሣታፊዎች ቀርቧል። በሪፖርቱ እንደተመላከተው ከሆነ፤ የጤናውን ዘርፍ አገልግሎት አሰጣጥ ጥራትና ተደራሽነት ለማሳደግ የጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራምን በማነቃቃት በጤና…

Continue Readingለውጤታማ የጤና ተግባራት አፈፃፀም ለዘርፉ ባለሙያዎች ዕውቅና መስጠትና በአገልግሎት አሰጣጥ ለሚፈጠሩ ውስንነቶች ተጠያቂነትን በማስፈን የጤናውን ዘርፍ ብልፅግና ማሣደግ እንደሚገባ ተገለፀ

ለዜጎች ሁለንተናዊ ብልጽግና ማረጋገጥ የጤና ስርዓቱን ማዘመን እንደሚገባ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ገለፀ

  • Post last modified:October 4, 2025

(መስከረም 23/2018) ''በባለቤትነት ላይ የተመሰረተ እውቅናና ተጠያቂነት ለጠንካራ የጤና ስርዓት ግንባታ'' በሚል መሪ ቃል የክልሉ ጤና ቢሮ አመታዊ የጤና ጉባኤ በቡታጅራ ከተማ እየተካሄደ ነው። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ እንደተናገሩት ለዜጎች ሁለንተናዊ ብልጽግና…

Continue Readingለዜጎች ሁለንተናዊ ብልጽግና ማረጋገጥ የጤና ስርዓቱን ማዘመን እንደሚገባ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ገለፀ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ገባኤውን በማካሄድ ላይ ነው ፡፡

  • Post last modified:October 4, 2025

'በባለቤትነት ላይ የተመሰረተ እውቅናና ተጠያቂነት ለጠንካራ የጤና ስርዓት ግንባታ' በሚል መሪ ቃል በቡታጅራ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል ። ጉባኤውን የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ በይፋ አስጀምረውታል ፡፡ በጉባኤው የመጀመሪያ ቀን ውሎ በክልሉ ጠንካራ የጤና ስርዓት ግንባታን እውን ለማድረግ…

Continue Readingየማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ገባኤውን በማካሄድ ላይ ነው ፡፡

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ አመታዊ የጤና ጉባኤ በቡታጅራ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል።

  • Post last modified:October 3, 2025

ሆሳዕና መስከረም 23/2018 ዓ.ም "በባለቤትነት ላይ የተመሰረተ እውቅናና ተጠያቂነት ለጠንካራ የጤና ስረዓት ግንባታ" በሚል መሪ ሀሳብ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ አመታዊ የጤና ጉባኤ በቡታጅራ ከተማ እየተካሄደ ነው። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊነት አቶ ሳሙኤል…

Continue Readingየማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ አመታዊ የጤና ጉባኤ በቡታጅራ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል።